ዩንቨርሲቲው የአካባቢውን ማህበረሰብ የመረጃ ተደራሽነት ለማስፋት የሚያስችል የማህበረሰብ ሬድዮ ጣቢያ ሊያቋቁም ነው

አክሱም ዩንቨርስቲ የአካባቢውን ማህበረሰብ የመረጃ ተደራሽነት ዕድል ለማስፋት የሚያስችል የማህበረሰብ ሬድዮ ጣቢያ ለማቋቋም የቅድመ ዝግጅት ስራዎች  ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡  ዩኒቨርሲቲው ይህንን ያስታወቀው ከዩኒቨርሲቲው ሁሉም ግቢዎች ፣ ከአክሱም ፣ ሽረና ዓድዋ የተወከሉ ከ 200 በላይ የማህበረሰቡ አባላት በተሳተፉበት የማህበረሰብ ሬድዮ ጣቢያው በበላይነት የሚመሩት የጠቅላላ ጉባኤ እና የቦርድ አባላት ምርጫ በተካሄደው ጉባዔ ላይ ነው፡፡  የአክሱም ዩኒቨርስቲ ፕሬዘዳንት ዶ/ር … Continue reading ዩንቨርሲቲው የአካባቢውን ማህበረሰብ የመረጃ ተደራሽነት ለማስፋት የሚያስችል የማህበረሰብ ሬድዮ ጣቢያ ሊያቋቁም ነው